Office Memorandum: / Gondar Road Network and Safety Management B/Directorate
Office Memorandum: / Gondar Road Network and Safety Management B/Directorate
Office Memorandum: / Gondar Road Network and Safety Management B/Directorate
This monthly structural progress report is the fiscal year's bridges and culverts maintenance report,
covering the period from the last three months and October 26, 2021. The report incorporates the
work/activities executed within the month under review. It also discusses the problems encountered
during the course of execution and the remedial measures taken to mitigate them. All the necessary
activities are shown below.
Gabion
Zagora-Gassay unnamed B109-1-001 941+40 242,843.97
Structure
Debretabor
2
Section
Debretabor- Sebat Gabion
Jaragedo wedel
B109-2-013 496+100 28,470.12
Structure
Project Road Bridge Executed Unit Rate Previous This To Previous This month To date Re
name segment name activities Quantity month date amount(E amount(ET amount(ET ma
(m3) Quantity Quanti TB) B) B) rk
(m3) ty(m3)
Debretab Gabion
or- Sebat structure 2,978.05 9.56 9.56 28,470.12 28,470.12
Jaragedo wedel
2. Hinders Factors
2.1 Removal of Obstruction
No Obstruction occurred
2.2 Possession of Site
The maintenance work order was given by our directorate to contractor (own force) as per
the agreed action plan.
2.3 Slow progress notice
The structure maintenance work is very sluggish. So it needs to speed up as per our agreed
action plan.
እንደሚታወቀው በሀገራችን ባለው የሰላም ችግር የተነሳ ጉዳት ከደረሰባቸው የተለያዩ መሰረተ ልማቶች ውስጥ በመንገዶችና
በድልድዮች ላይ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱ ይታወቃል፡፡
ስለሆነም በአዲስ ዘመን እብናት ከእብናት 82 ኪ.ሜ እርቀት በዋግህምራ ዞን በአምደ ወርቅ ከተማ በተከዜ ወንዝ ላይ የሚገኘው
የብረት ድልድይ (Bailey Bridge) ከፍተኛ ጉዳት የደረሰበት በመሆኑ ምንም እንኳን መንገዱ እኛ ከምናስተዳድራቸዉ
መንገዶች ዉጭ ቢሆንም በዋናው ዳይሬክተር በታዘዝነው መሠረት በቦታዉ በመገኘት የደረሰዉን ጉዳት ተመልክተናል፡፡
በመሆኑም ድልድዩ ከፍተኛ ጉዳት የደረሰበት በመሆኑና አግልግሎት መስጠት የማይችል ሁኔታ ላይ መሆኑ ስለተረጋገጠ
የደረሰበትን ጉዳት ሊያጣራ እና ሊያይ የሚችል ባለሙያ ይላክልን ዘንድ እየጠየቅን ከወዲሁ ለጥገና አስፈላጊውን ዝግጀት
እንድናደርግ የተለመደ ትብብራቹህን በትህትና እንጠይቃለን፡፡
ታህሳስ 01/2014 ዓ.ም ጀምሮ ለስብሰባ ወደ አዲስ አበባ ስለምሄድ እስክመለስ ድረስ የተወከሉ በመሆንዎ ሥራዎን
በአግባቡ እንዲወጡና ሁሉም የስራ ክፍል ኃላፊዎችና ሰራተኞች አስፈላጊውን ትብብር እንድታደርጉላቸው
አሳስባለሁ፡፡
በዳይሬክቶሬታችን ስር ለሚገኘው የወረታ ተሸከርካሪ ክብደትን መጠን መቆጣጠሪያ ሚዛን ጣቢያ ቦታ የይዦታ ክፍያ
እንድንከፍልና የቦውን የይዞታ ማረጋገጫ እንድንወስደ መጠየቃችን ተከትሎ ስለተጠየቅነው ክፍያ በዳይሬክቶሬቶች በኩል
የህግ አስተያት እንዲሰጠን ጠይቀን የካቲት 16 ቀን 2014 ዓ.ም በፃፋችሁልን የበሮ ማስተወሻ አስተያየት መስጠታችሁ
ይታወቃል፡፡
ይሁን እንጂ በዳይሬክቶሬቶች በኩል በአማራ ክልል የወጡ ደንብ ቁጥር 103/2004 እና አዋጅ ቁጥር 175/2003 ማገኘት
ስላልቻልን በሚል የተጠየቀው ክፍያ ተገቢ ነው አይደለም የሚለውን በግለፅ ስላልጠቀሳችሁልን ለተጠየቀው የክፍያ ጥያቄ
ምላሽ ለመስጠጥ ተቸግረናል፡፡
በመሆኑም ከላይ የተጠቀሱትን የክልሉን መመሪያ እንዲሁም የፌዲሪ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ
የወጣውን አዋጅ ቁጥር 721/2004 ጥያቄውን ካቀረበው አካል ተቀብለን በጠቅላላው 124 ገጽ ሠነድ
ከዚህ የቢሮ ማስታወሻ ጋር አባሪ አድርገን የላክን መሆኑን እየገልፀን በዚሁ መሰረት ክፍያው መፈፀም
አለበት ወይም የለበትም በሚለው ላይ ግልፅ የሆነ አስተያየት እንዲሰጠን እንጠይቃለን፡፡
ለ/To: ሕግ ጉዳዮች አገልግሎት ዳይሬክቶሬት
ለሚዛን ጣቢያ ቦታ የይዞታ ማረጋገጫ ክፍያን በሚመለከት የሕግ አስተያየት በድጋሜ
ጉዳዩ/Subject:-
ስለመጠየቅ
ቀን/Date: ሚያዚያ 05/2014 ዓ.ም
ግልባጭ/Copy:
ለመንገድ ሃብት ማኔጅመንት ም/ዋና ዳይሬክተር - (ያለአባሪ)
ፋይል