ባክትሪያ (ግሪክ፦ Βακτριανή /ባክትሪያኔ/፣ ፋርስኛ፦ باختر /ቦኅታር/፤ ቻይንኛ፦ 大夏 /ዳሥያ/) በጥንታዊ ዘመን ከኦክሶስ ወንዝና ከሕንዶስ ወንዝ መካከል የነበረው ምድር ሲሆን በአሁኑ ዘመን ይህ በተለይ በአፍጋኒስታን ዙሪያ ማለት ነው።