Jump to content

የጀርመን ክፍላገራት

ከውክፔዲያ
የጀርመን ክፍላገራት

የጀርመን ክፍላገራትጀርመን 16 ክፍላገራት (Bundesland /ቡንደስላንት/) ናቸው።

ቡንደስላንት ጀርመንኛ መቀመጫ ሕዝብ ቁጥር ክልል መሠረት ዓመት እ.ኤ.አ.
ባደን-ቩርተምቡርክ Baden-Württemberg ሽቱትጋርት 10,880,000 35,751 1952
ባቫሪያ Bayern ሙኒክ 12,844,000 70,550 1949
በርሊን Berlin በርሊን 3,520,000 892 1990
ብራንደንቡርክ Brandenburg ፖትስዳም 2,485,000 29,654 1990
ብሬመን ክፍላገር Bremen ብሬመን 671,000 420 1949
ሃምቡርግ Hamburg ሃምቡርግ 1,787,000 755 1949
ሄሠ Hessen ቪስባድን 6,176,000 21,115 1949
ኒደርዛክስን Niedersachsen ሃኖቨር 7,927,000 47,593 1949
መክለንቡርክ-ፎርፖመርን Mecklenburg-Vorpommern ሽቨሪን 1,612,000 23,212 1990
ኖርድራይን-ቬስትፋለን Nordrhein-Westfalen (NRW) ዲውስልዶርፍ 17,865,000 34,113 1949
ራይንላንት-ፕፋልጽ Rheinland-Pfalz ማይንጽ 4,053,000 19,854 1949
ዛዓርላንት Saarland ዛዓርብሪውክን 996,000 2,567 1957
ዛክስን Sachsen ድረስደን 4,085,000 18,449 1990
ዛክስን-አንሃልት Sachsen-Anhalt ማክደቡርክ 2,245,000 20,452 1990
ሽለስቭክ-ሖልሽታይን Schleswig-Holstein ኪል 2,859,000 15,802 1949
ቲውሪንገን Thüringen ኤርፉርት 2,171,000 16,202 1990