Abebe
Abebe
Abebe
ባ/ዳር
ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረው እኔ አቶ አበበ አለነ ከዚህ በታች ባለው ሠንጠረዥ የተዘረዘሩትን የህክምና ዕቃዎችን ከአቶ እርጥባን ቸኮል
በቀን 21/09/2012 ዓ.ም የተረከብኩ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጅ እስካሁን ወጪ ተደርገው ለሆስፒታላችን ለአገልግሎት ስላልዋሉ የሚመለከተው
አካል የተዘረዘሩትን የህክምና ዕቃዎች ለይቶ ከባዮ ሜዲካል ስቶር እንዲወገዱ ወይም አገልግሎት መስጠት የሚችሉትን እንዲለዩ ስል በትህትና
እጠይቃለሁ፡፡
ከሰላምታ ጋር!
አበበ አለነ
ቀን፡ 07/08/2013 ዓ.ም

ሽትየ ቦጋለ