Suraphel Movies

Suraphel Movies

I love movies

Favorite films

  • 3 Idiots
  • Last Film Show
  • Freedom Writers

Recent activity

All
  • Chevalier

    ★★★★

  • Elemental

    ★★★★½

  • Kine (ቅኔ)

    ★★★½

  • Spider-Man: Across the Spider-Verse

    ★★★★★

Recent reviews

More
  • Elemental

    Elemental

    ★★★★½

    ይዞት የመጣው ሀሳብ መልዕክት ከለር አጠቃቀማቸው እንቅስቃሴያቸው ሲኒማቶግራፊያቸው በአጠቃላይ ስራው በጣም ደስ የሚል ፈልም ነው ጋበዝኳችሁ እንዳያመልጣችሁ።

  • Kine (ቅኔ)

    Kine (ቅኔ)

    ★★★½

    ጥሩ ይዘት ያለው ፊልም ነው ነገር ግን በጣም በፍጥነትበነበር ነገሮች የሚለዋወጡት ክላይ ማክሱ ፈጠነ መጨረሻው ደግሞ የሚጠበቅ ነገር ሆኑ ለመጠቀም የተፈለገው ሲንቦል ግልፅ የሆነና ቀላል ነገር ነው ብዬ አስባለው እነዛ ሰዎች ያንን እቃ እንዴት እንደጠፋቸው ቢታይ ምናምን አሪፍ ነበር ቢያንስ የሚያሳምን ነገር ይሆን ነበር በጣም አሪ ሾት ብዬ የወደድኩት ደግሞ ሀይቅ ላይ በጀልባ ያለው ፓርት ተመችቶኛል ።ለልፋታችሁ ክብረት ይስጥልን።

Popular reviews

More
  • 3 Idiots

    3 Idiots

    ★★★★½

    It is a movie that I want you to see that shows what the life and education system should be like in a school and it brings us good content from your favorite movies.

    በትምህርት ቤት ውስጥ ያለውን ላይፍ እና የትምህርት ስርአት ምን መምሰል እንዳለበት የሚያሳይ እንድታዩት የምፈልገው እና ከወደድክዋቸው ፊልሞች ውስጥ ጥሩ ይዘት ይዞልን የመጣ ፊልም ነው።

  • Last Film Show

    Last Film Show

    ★★★★½

    it is amazing movies for cinematographer,movie mekars

    ስለፊልም ስራ እና እንዴት እንደነበር የሚሰራው የሚለውን ነገር ለማወቅ የምፈልጉ በተለይ በተለይ ሲኒማቶግራፈሮች፣ዳይሬክተሮች ማየት ያለባችሁ ፊልም ነው ብዬ አስባለው።