Jump to content

ራይን ወንዝ

ከውክፔዲያ
ራይን ወንዝ
ራይን ከአውሮፓ አንጋፋ ወንዞች አንዱ ነው
ራይን ከአውሮፓ አንጋፋ ወንዞች አንዱ ነው
መነሻ ግሪሶንስስዊዘርላንድ
መድረሻ ስሜን ባህርሆክ ቫን ሆላንድሆላንድ
ተፋሰስ ሀገራት ስዊዘርላንድጣሊያንሊክተንስታይንኦስትሪያጀርመንፈረንሳይሉክሳምቡርግሆላንድ
ርዝመት 1,236 km (768 mi)
ምንጭ ከፍታ ቮደሃይን: 2,600 m (8,500 ft) ሂንተራይን: 2,500 m (8,200 ft)
አማካይ ፍሳሽ መጠን ባዝል: 1,060 m³/s (37,440 ft³/s) ስትራዝበርግ: 1,080 m³/s (38,150 ft³/s) ኮልን: 2,090 m³/s (73,820 ft³/s) ሆላንድ border: 2,260 m³/s (79,823 ft³/s)
የተፋሰስ አካባቢ ስፋት 185,000 km² (71,430 mi²)


ራይን ወንዝአውሮፓ ውስጥ የሚገኝ ታላቅ ወንዝ ነው። ይህ ወንዝ 1,233 ኪ.ሜ. ያህል የሚረዝም ሲሆን ዓለማችን ከሚገኙ ወንዞች 123ኛ ረዥሙ ወንዝ ነው። ወንዙ በዚህ ርዝመቱ ጀርመንፈረንሳይስዊዘርላንድኔዘርላንድኦስትሪያሊክተንስታይን እና ጣልያን ውስጥ 198,735 ኪ.ሜ. ካሬ ያህል ስፋት ያካልላል። ይህንን ያህል ርዝመት እና ስፋት በሀገራቱ ላይ ካካለለ በኋላ የወንዙ መዳረሻ ስሜን ባህር ነው።