Jump to content

ቢታንያ

ከውክፔዲያ

ቢታንያ (ግሪክ፦ Βιθυνία /ቢጡኒያ/) በስሜን-ምዕራብ አናቶሊያ (የአሁኑ ቱርክ አገር) የተገኘ አገር ነበር። ከ305 ዓክልበ. እስከ 82 ዓክልበ. ድረስ የራሱ ንጉሥ ነበረው። ቢጡናውያን (Βιθυνοί) እና ጡናውያን (Θυνοί) ከጥራክያ የፈለሱ ጥራክያውያን ነገዶች ነበሩ።